በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የውይይት ተሣትፎ መመሪያዎች

ሃሣብዎን በመለዋወጥና በማንሸራሸር እንዲሣተፉ አጥብቀን እናበረታታለን፡፡ በመሣተፍዎም ደስተኞች ነን፡፡ ይሁን እንጂ አንዳንድ መመሪያዎችን እንዲከተሉ እንጠይቅዎታለን፡፡

1. ሃሣቦችዎን ለመገደብ አንሞክርም፡፡ ይሁን እንጂ ስም የሚያጎድፉና መልካም ዝናን ለማቆሸሽ የታሰቡ፣ ብልግናና ስድብ አዘል የሆኑ፣ ለሁከትና ለአመፃ የሚገፋፉ፣ ልቅና ግልፅ ወሲባዊ ይዘት ያላቸው፣ የሚያስፈራሩ ወይም በዛቻ የተሞሉ፣ ወከባን የሚያበረታቱና መድልዎን የሚያራምዱ፣ ወይም የፀብና የጥላቻ ወይም ሕገ ወጥ ወይም ያልተፈቀዱና የተከለከሉ ንግግሮችና መልዕክቶችን ማስፈር አይቻልም፡፡ እንዲህ ዓይነት ይዘት ያላቸው መልዕክቶች በዌብሳይቱ አስተዳደር ግምገማና ውሣኔ ከወጡበት ገፅ ላይ ሊሠረዙ ወይም እንዲጠፉ ሊደረጉ ይችላሉ፡፡

2. ውይይቶቹ ወይም የሃሣብ ልውውጦቹ የሚደረጉት ንግድን ለማስተዋወቅ ጉዳይ አይደለም፡፡

3. የቅጅ ወይም የባለቤትነት መብትን ወይም የንግድ ምልክት ድንጋጌዎችን የሚጥስ ማንኛውንም ይዘት እያወቁ ሳይቱ ላይ አያውጡ፡፡ የቪኦኤ ሠራተኞች ወይም ለዚህ ጉዳይ የተመደቡ ተጠሪዎች እያንዳንዱ ይዘት ዌብሳይት ላይ ከመውጣቱ በፊት ይፈትሹታል፤ ማረጋገጫ ይሰጣሉ፡፡

XS
SM
MD
LG