ግጭትና መፈናቀልን ለመቅረፍ የሕግ የበላይነትን ማስከበር ቀዳሚ መፍትሔው እንደሆነ ምሑራን ገልፁ።
ዋሽንግተን ዲሲ —
በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የመፈናቀልና የግጭቶች ዜና እየተሰማ ነው። “የግጭትና የመፈናቀልን ችግር ለመፍታት ቀዳሚው ተግባር ሕገ መንግሥቱን ተግባራዊ ማድረግና የሕግ የበላይነትን ማስከበር ነው” የሚል አቋም ያላቸውን የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግረስ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲናና በባሕርዳር ዪኒቨርስቲ ረዳት ፕሮፌሰር ጌትነት አልማው ያነጋገረችው ጽዮን ግርማ ተከታዩን ዘግባለች።
(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ)
Your browser doesn’t support HTML5
ግጭትና መፈናቀልን ለመቅረፍ የሕግ የበላይነትን ማስከበር መፍትሔ ነው- ምሑራን