ጉዳይ-ኦን - አገልግሎት ሰጪዎችን በቴክኖሎጂ የሚያግዝ የሞባይል መተግበሪያ

አገልግሎት ሰጪዎችንና ተጠቃሚዎችን በቀላሉ ለማገናኘት የሚረዳ የሞባይል መተግበሪያ

ኢትዮጵያ ውስጥ አገልግሎት ሰጪዎችንና ተጠቃሚዎችን በቀላሉ ለማገናኘት የሚረዳ የሞባይል መተግበሪያ የፈጠረ ወጣት እንግዳ አድርገን ጋብዘናል። እንግዳው አለም አብርሃ ይባላል። የቴክኖሎጂ ባለሙያ ሲሆን ለ15 ዓመታት ያክል አሜሪካ ውስጥ በተለያዩ የቴክኖሎጂ ካምፓኒ ውስጥ ሲሰራ ቆይቷል። ከአለም ጋር በፈጠራ ስራውና የዲጂታል ማርኬቲግ ጠቀሜታ ዙሪያ ቆይታ አድርገናል።

Your browser doesn’t support HTML5

ጉዳይ-ኦን - አገልግሎት ሰጪዎችን በቴክኖሎጂ የሚያግዝ የሞባይል መተግበሪያ