ትናንት “ገበታ ለሸገር” በሚል የተሰየመ ፣ገቢው አዲስ አበባን ለማስዋብ የሚውል የእራት ዝግጅት በአጤ ምኒሊክ እልፍኝ ውስጥ ተከናውኗል፡
የእራቱ ታዳሚዎች በታሪካዊው ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም እያንዳንዳቸው 5ሚሊየን ብር ከፍለዋል፡፡
በዚህ ዝግጅት ላይ ታዳሚ ከነበሩት እና ፣ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደ አዲስ ግብር የተበላበትን ታሪካዊ እልፍኝ ለታዳሚኑ ሲያስጎበኙ ያመሹት የኪነ-ህንጻ ባለሙያው ዮሃንስ መኮነን የዝግጅቱን ድባብ እንዲሁም በእሳቸው ምልከታ የሁነቱ ፋይዳ ነው ያሉትን አካፍለውናል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5
"ገበታ ለሸገር" በታዳሚ ዐይን