የዘንድሮ የመስቀል እና የእሬቻ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ አስተዋፅዖ አበርክተዋል ለተባሉ የፀጥታ፣ የሃይማኖትና የመገናኛ ብዙኃን ተቋማትና ባለድርሻ አካላት የምስጋናና የእውቅና መድረክ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዛሬ ተካሂዷል።
“የከተማውን ሰላም መጠበቅ የተቻለው ሁሉም በጋራና በያገባኛል ስሜት በመሥራቱ ነው” ብለዋል የከተማይቱ ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ሥነ ሥርዓቱ የተከናወነው በቅርቡ በተመረቀው የወዳጅነት ፓርክ ውስጥ ነው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የመስቀል እና የእሬቻ በዐል በሰላም እንዲከበር አስተዋፅዖ ላበረከቱ ዕውቅና ተሰጠ