ኢትዮጵያዊነትን እናወድስ

  • መለስካቸው አምሃ

አርበኞች ግንቦት ሰባት /ምሥል - ከኢንተርኔት/

የአርበኞች - ግንቦት ሰባት ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በቅርቡ በሚያዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት ኢትዮጵያዊነት በጋራ ሚወደስበት መድረክ እንደሚሆን ገልጿል።

የአርበኞች - ግንቦት ሰባት ለአንድነትና ዴሞክራሲ ንቅናቄ በቅርቡ በሚያዘጋጀው የሙዚቃ ኮንሰርት ኢትዮጵያዊነት በጋራ ሚወደስበት መድረክ እንደሚሆን ገልጿል።

ይህ መድረክ “የሚገለልበት ወይም የሚገፋበት አይሆንም” ሲል ንቅናቄው አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የኦነግና የኦዴፓ ንግግር