በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ አይከናወንም።

በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን ስፖርት ፌዴሬሽን መለዮ

ላለፉት 36 ዓመታት በሺዎች ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን መገናኛ የነበረው የሰሜን አሜሪካ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ዘንድሮ አይከናወንም።

ፌስቲቫሉን የሚያዘጋጀው በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያዊያን የስፖርት ፌዴሬሸን- የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ እያዩ ዘነበ ምክንያቱን ያስረዳሉ።

መሉ ዘገባውን ያዳምጡ ፦

Your browser doesn’t support HTML5

የሰሜን አሜሪካ ስፖርት እና ባህል ፌስቲቫል ለቀጣይ ዓመት ተላለፈ