አበዳሪ ያጣችው ዚምባቡዌ ውጭ ኗሪ ተወላጆቿንና የውጭ ሰዎችን እየተማፀነች ናት

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

አበዳሪ ያጣችው ዚምባቡዌ ውጭ ኗሪ ተወላጆቿንና የውጭ ሰዎችን እየተማፀነች ናት

የውጭ ዕዳዋን ባለመክፈል ታሪኳ የምትታወቀው ዚምባቡዌ፣ አበዳሪ ሀገር አጥታለች፡፡ በዚኽም የተነሣ ከሀገር ውጪ የሚኖሩ ዜጎቿ እና የውጭ ሀገራት ሰዎች፣ በሀገሯ መዋዕለ ነዋይ እንዲያፈሱ በመማፀን ላይ ትገኛለች።

ኾኖም አንዳንዶቹ በውጭ ሀገር ኗሪ ዚምባቡዌያውያን፣ “መዋዕለ ነዋያችንን አፍስሰን ያላተረፈንስ እንደኾን?” የሚል ጥርጣሬ ገብቷቸዋል፡፡

ከሐራሬ ኮለምበስ ማቩንጋ ያጠናቀረው ዘገባ ዝርዝሩን ይዟል፡፡