ተመድ የዩጋንዳ ብጥብጥና ሁከት እንዳሳሰበው ጠቆመ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

ፎቶ ፋይል

በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር በዩጋንዳ እያደገ የመጣው ብጥብጥና ሁከት በጥልቅ እንዳሳሰባቸው ገለፁ።

በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር በዩጋንዳ እያደገ የመጣው ብጥብጥና ሁከት በጥልቅ እንዳሳሰባቸው ገለፁ። ሁከቱ የተጫረው ከሙዚቃ አቀንቃኝነት ወደ ፖለቲከኛነት የተቀየሩት ቦቢ ዋይን እና ሌሎች ሦላሳ ሁለት የተቃዋሚ ፓርቲ ፖለቲከኞች በቅርቡ ተይዘው መታሠራቸው ነው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ተመድ የዩጋንዳ ብጥብጥና ሁከት እንዳሳሰበው ጠቆመ