በኢትዮጵያ ግጭቶችን ለማስቆም እና ለዘላቂ ሰላም ለማስፈን የወጣቶች ተሳትፎ 

Your browser doesn’t support HTML5

በኢትዮጵያ ግጭቶችን ለማስቆም እና ለዘላቂ ሰላም ለማስፈን የወጣቶች ተሳትፎ 

በኢትዮጵያ የሚካሄዱትን ግጭቶች ለማስቆም እና ዘላቂ ሰላምን ለማስፈን ወጣቶችን በግጭት አፈታት ሂደቶች ውስጥ በንቃት ማሳተፍ ወሳኝ እንደሆነ በርካታ ጥናቶች ያመለክታሉ።

በአፋር ክልል ተወልዳ ያደገችው እና በክልሉ የተካሄዱ ጦርነቶች በአካባቢዋ ወጣቶች ላይ ያደረሰውን ጉዳት በቅርበት የተመለከተችው የ26 አመቷ ፋጡማ አህመድ ታዲያ፣ በግጭት አፈታት ሂደቶች ውስጥ በመሳተፍ በአደገችበት አካባቢ ዘላቂ ሰላም ሊሰፍን የሚችልበትን መንገድ በማፍላለግ ላይ ትገኛልች።

ስመኝሽ የቆየ ከፋጡማ ጋር ቆይታ አድርጋ፣ ወጣቶች በሰላም እንቅስቃሴዎች ዙሪያ ያላቸው ተሳትፎ ምን እንደሚመስል ቃኝታለች።