የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ዮናታን ተስፋዬ ዛሬ ፍርድ ቤት አልቀረበም።
አዲስ አበባ —
ተከሳሹ ያልቀረበበት ምክንያት የማረሚያ ቤቱ ባለደረባ እንደማያውቁ ገልፀዋል፡፡
ፍርድ ቤቱ የቅሊንጦ ማረሚያ ቤት አቶ ዮናታን በቀጠሮው መሰረት ለምን እንዳላቀረበው ማብራሪያ እንዲሰጥ አዝዞ ተለዋጭ ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡
መለስካቸው አመሐ ዘገባ አለው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ድምጽ ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የቀድሞ የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ዮናታን ተስፋዬ በቀጠሮው ቀን ፍርድ ቤት ሳይቀርብ ቀረ