የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ዛሬ ከእሥር መፈታቱ ተሰማ፡፡
አዲስ አበባ —
የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ዛሬ ከእሥር መፈታቱ ተሰማ፡፡ አቶ ዮናታን ተስፋዬ እንዴት እንደተፈታ እንደማያውቅና ድንገተኛ በመሆኑም መቸገሩን ተናገረ፡፡
ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
አቶ ዮናታን ተስፋዬ ከእሥር ተፈታ