የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠር የየመን ሕዝብ የሚሰቃየው ሰው ሰራሽ በሆነው ከሁለት ዓመታት በላይ በዘለቀው የእርስ በርስ ጦርነት ነው አለ፡፡
ዋሺንግተን ዲሲ —
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በብዙ ሚሊዮኖች የሚቆጠር የየመን ሕዝብ የሚሰቃየው ሰው ሰራሽ በሆነው ከሁለት ዓመታት በላይ በዘለቀው የእርስ በርስ ጦርነት ነው አለ፡፡
የመን ውስጥ ሰለሰፈነው ቀውስ የተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ መብት ድርጅት ዛሬ ጄኔቫ ውስጥ የሰጠውን ዘገባ ዝርዝር ዘጋቢያችን ሊሳሽ ላይን አድርሳናልች፡፡
የሳውዲ አረቢያ ጣምራ ኃይል እአአ በመጋቢት ወር 2015 ዓ.ም. የየመንን መንግሥት በመደገፍ የሁቲ ሸማቂዎችን ማጥቃት ከጀመረ ወዲህ ከ11 ሲህ 7 መቶ ሲቪሎች በላይ መገደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዘገባ ይገልፃል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5