በያዝነው ወር በሚያበቃው 2017 ምሥራቅ አፍሪካ ላይ በተከሰተው አስከፊ ድርቅና ግጭት ምክንያት ከ37 ሚልዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ከባድ የምግብ እጥረት ገጥሟቸዋል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
በያዝነው ወር በሚያበቃው 2017ምሥራቅ አፍሪካ ላይ በተከሰተው አስከፊ ድርቅና ግጭት ምክንያት ከ37 ሚልዮን በላይ የሚሆኑ ሰዎች ከባድ የምግብ እጥረት ገጥሟቸዋል።
ከደቡብ ሱዳን በስተቀር በአብዛኞቹ የክልሉ ሀገሮች በአስቸኳይ ጊዜ ረድዔት ምክንያት የከፋ ሁኔታን ለማስወገድ ተችሏል። በደቡብ ሱዳን ግን በሁለት ክልሎች ረሃብ ገብቶ እንደነበር ይታወቃል።
የሰብዓዊው ሁኔታም እየተባባሰ ሄዷል ስትል የአሜሪካ ድምፅ ራድዬ ዘጋቢ ጂል ግሬክ ከናይሮቢ በላከችው ዘገባ ጠቅሳለች።
Your browser doesn’t support HTML5