የፎቶ መድብሎች የማንዴላ ዋሺንግተን ጉድኝት መርሃ-ግብር ጁላይ 31, 2019 አስተያየቶችን ይዩ የማንዴላ ዋሺንግተን ጉድኝት መርሃ-ግብር (MANDELA WASHINGTON FELLOWSHIP) ፣የተመረጡ አፍሪካዊ ወጣቶች ለስድስት ሳምንታት የቀለም ትምህርትየሚያገኙበት፣ የአመራር ሥልጠና የሚወስዱበት ፣ትስስራቸውን የሚያጠናክሩበት መርኃ ግብር ነው፡፡ ፎቶ ፡- ሞክቢል ያቤሮ