በዓለማችን እጅግ ሃብታም ሰዎች እነማን ናቸው? እነማን ከሰሩ እነማን ነሰሩ?

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

Your browser doesn’t support HTML5

በዓለም ሃብታሙ ሰው ዛሬም የማይክሮሶፍት የቴክኖሎጂ ኩባንያ ባለቤት ቢል ጌይትስ ናቸው። አዲሱ የዩናይትድ ስቴይትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ደግሞ በፊት ከነበራቸው የቱጃር ቦታ በ200 ደረሻ አሽቆልቁለዋል ይላል ፎርብስ መጽሄት። የቢል ጌይትስ ሃብት 86 ቢሊዮን ዶላርስ ሲሆን፤ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በ3.5 ቢሊዮን ዶላርስ 544ኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ። በአፍሪካስ? ናይጀሪያዊው አሊኮ ዳንጎቴ በ12.5 ቢሊይን ዶላርስ አንደኛ ናቸው ከዓለም 67ኛ።