በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጉዞ ዓድዋ


ጉዞ ዓድዋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:28:11 0:00

አድዋን ለማሰብ በየዓመቱ ከአዲስ አበባ ተነስተው ትግራይ ድረስ በእግር የሚጓዙ ወጣቶችን በጋቢና ቪኦኤ አሳፍረናል። ወራሪ የኢጣልያ ቅኝ ገዥ ሰራዊትን ለማሸነፍ አርበኞች በእግራቸው ያደረጉትን ጉዞ ለማሰብና ለማክበር ነው ወጣቶቹ ለሳምንታት የሚጓዙት። እግረ መንገዳቸውንም ፎቶዎችና ቪዲዮዎችንም እየቀረጹ የታሪኩ አካል ለመሆን ከሚሰሩት ወጣቶች ሱራፌል ሽፈራው የጉዞውን መስራች ያሬድ ሹመቴን አነጋግሯል።

XS
SM
MD
LG