ኬንያ ደዳብ ስደተኞች መጠለያ የሚኖሩ ስደተኞች ሁኔታ

ፎቶ ፋይል

ኬንያ ደዳብ ስደተኞች መጠለያ የሚኖሩ ስደተኞች በኬንያ በተለያዩ ቦታዎች የሽብር ጥቃት ሲፈፀም ስደተኛውም ላይ እንግልት እንደሚደርስበት ተናገሩ፡፡

ስደተኞቹ የኬንያ መንግሥት ደዳብን ለመዝጋት ያስተላለፈውን ውሳኔ እንዲያጤን ጠይቀዋል፡፡

ተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያ ደዳብ ስደተኞች መጠለያ የሚኖሩ ስደተኞች ሁኔታ