የዓለም የስደተኞች ቀን የጎረቤት ሃገሮች ስደተኞችን እያስተናገደች ባለችው ኢትዮጵያም በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች እየታሰበ ነው።
አዲስ አበባ —
የዓለም የስደተኞች ቀን የጎረቤት ሃገሮች ስደተኞችን እያስተናገደች ባለችው ኢትዮጵያም በተለያዩ ሥነ-ሥርዓቶች እየታሰበ ነው።
ከጎረቤት ሃገሮች ወደ ኢትዮጵያ ከሚገቡ ስደተኞች በተጨማሪ በተለያዩ ግጭቶች ምክንያት በሃገር ውስጥ እየጨመረ የመጣው የተፈናቃዮች ቁጥር አሳሳቢ ሆኗል።
በሌላ በኩል ደግሞ በምሥራቅ አፍሪካ በስደትና መፈናቀል ምንጭነት እየታወቀች የመጣችውን የደቡብ ሱዳን ባላንጣ መሪዎች ሳልቫ ኪር ማያርዲት እና ሪክ ማቻርን የምሥራቅ አፍሪካ ሃገሮች የጋራ ልማት ባለሥልጣኑ - ኢጋድ ሊቀመንበር የሆኑት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በብሔራዊ ቤተመንግሥት አስተናግደው እያደራደሩ ናቸው።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5