መ/ቤታቸው ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ የደሕንነት ኃላፊ ተናገሩ

  • እስክንድር ፍሬው
መ/ቤታቸው ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ እንደሚሰራ አዲሱ የኢትዮጵያ የደሕንነት ኃላፊ ተናገሩ፡፡

መ/ቤታቸው ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ እንደሚሰራ አዲሱ የኢትዮጵያ የደሕንነት ኃላፊ ተናገሩ፡፡

እስኳሁን ከታየው አሰራር አንፃር “ያልተለመደ” የሚባለው የደኅነነት ኃላፊ በቴሌቪዥን የመቅረብ ሁኔታ በብሄራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት አዲስ ዳይሬክተር ጄነራል አደም መሐመድ የተቀየረ ይመስላል::

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

መ/ቤታቸው ከፖለቲካ ወገንተኝነት ነፃ ሆኖ እንደሚሰራ የኢትዮጵያ የደሕንነት ኃላፊ ተናገሩ