ሃያ ስድስተኛው የዓለም ነፃ የፕሬስ ቀን በአዲስ አበባ በተለያዩ መድረኮች መከበር ጀምሯል።
አዲስ አበባ —
የፕሬስ ነፃነት ባንዳንድ አገሮች መልካም ርምጃ ቢያሳይም፣ በሌሎች አገሮች ደሞ ከፍ ያሉ እንቅፋቶች እንዳጋጠሙት፣ የተለያዩ ጋዜጠኞች ተናግረዋል። መለስካቸው አምኃ ዘገባ አለው።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5