የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የንግድና ልማት ጉባኤ

  • መለስካቸው አምሃ
ዓለም አቀፍ የውጭ መዋዕለ ነዋይ ፍሰት እየቀነሰ መሄዱን ይፋ የተደረገው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የንግድና ልማት ጉባኤ ዘገባ አስታወቀ ።

በአፍሪካ ግን በአጠቃላይ ጭማሪ ተመዝቧል ተብሏል። በአሕጉሪቱ አብዛናው ቀጥታ የውጭ መዋዕለ ነዋይ ፍሰት ከሚያገኙት ጥቂት አገሮች መካከል ኢትዮጵያ አንዷ መሆኗን ዘገባው ይናገራል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የንግድና ልማት ጉባኤ