ዓለምቀፍ የሰብዓዊነት ቀን ተከበረ

  • እስክንድር ፍሬው
ፎቶ ፋይል

ፎቶ ፋይል

በአዲስ አበባ የተከበረው ዓለምቀፍ የሰብዓዊነት ቀን፣ ለኢትዮጵያ የድርቅ አደጋ ምላሽ በመስጠቱ ሥራ የተሰማሩ የዕርዳታ ሠራተኞች የተወደሱበት ሆኗል፡፡

ዛሬ በአዲስ አበባ የተከበረው ዓለምቀፍ የሰብዓዊነት ቀን ለኢትዮጵያ የድርቅ አደጋ ምላሽ በመስጠቱ ሥራ የተሰማሩ የዕርዳታ ሠራተኞች የተወደሱበት ሆኗል፡፡

በተባበሩት መንግሥታት የሰብዓዊ ዕርዳታ ማስተባበሪያ ቢሮ ለአለፉት አሥራ አንድ ዓመታት የሠራው የመኪና አሽከርካሪው ግርማ ደገፋ ድርቅ ወደ አጠቃቸው አካባቢዎች ተመላልሷል፡፡ እርሱና ሌሎች ለስብዓዊ ዕርዳታ የሚመላለሱ ሠራተኞች፣ በዚያው እየኖሩም የሰብዓዊ ሥራ የሚሰሩ ሌሎች በርካቶች የሚያደርጉትን ጥረት የሚከፍሉትን መስዋትነት ተመልክቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ዓለምቀፍ የሰብዓዊነት ቀን ተከበረ