Your browser doesn’t support HTML5
የ20ኛው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር መስኮት
የፊታችን ሐሙስ በሚጀመረውና ብራዚል በምታስተናግደው 20ኛው የዓለም እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር የሚሳተፉ የአፍሪካ ሀገሮች እነማን ናቸው?
በየትኞቹ ምድቦች ከነማን ጋር ነው የተደለደሉት? የግጥሚያ መርሃ ግብራቸውስ ምን ይመስላል።
የስፖርት ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ሰሎሞን ክፍሌ ቡድኖቹን ያስተዋውቀናል።