የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ የጤና ችግር ያባብሳል ተባለ

  • መለስካቸው አምሃ
የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ

የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ

የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ ያለውን የጤና ችግር ሊያባብስ እንደሚችል የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ።

የአየር ንብረት ለውጥ በኢትዮጵያ ያለውን የጤና ችግር ሊያባብስ እንደሚችል የዓለም የጤና ድርጅት አስታወቀ። በአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የሚከሰት ከፍተኛ ሙቀት፥ ድርቅ፥ በእጅጉ የተዛባ ዝናብና የሚከተለው ጎርፍ፥ አገሪቱን ለተለያዩ የጤና ቀውሶች ሊዳርጋት እንደሚችል ጠቆመ።

መለስካቸው አምሃ ተከታዩን ዘገባ ልኳል። የተያያዘውን የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የዓለም የአየር ንብረት ለውጥ የጤና ችግር ያባብሳል ተባለ