የሴቶች ተቃውሞ ሰልፍ - በዋሺንግተን ዲሲ ጎዳናዎች

በዋሺንግተን ዲሲ ጎዳናዎች ከመላው የዩናይትድ ስቴትስ ሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ ወደ ሁለት መቶ ሺሕ ሰልፈኞች ይሳተፉበታል ተብሎ የተጠበቀው ሰልፍ ተካሄደ።