ከኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ የመጡ አቤቱታ አቅራቢ ሴቶች

  • እስክንድር ፍሬው
የቤንሻንጉል ክልል መንግሥት ከቤንሻንጉል ክልል በመጡ ታጣቂዎች የሚፈጸመውን ጥቃት እንዲያስቆም ከተለያዩ አካባቢዎች ለአቤቱታ የመጡ ሰዎች ጠየቁ።

የቤንሻንጉል ክልል መንግሥት ከቤንሻንጉል ክልል በመጡ ታጣቂዎች የሚፈጸመውን ጥቃት እንዲያስቆም ከተለያዩ አካባቢዎች ለአቤቱታ የመጡ ሰዎች ጠየቁ።

በገዳ ሥርዓት መሰረት ካገቡ በኋላ የሚሰጣቸውን ዘንግ ወይም ሲቄ በመያዝ ወደ አዲስ አበባ የመጡት አቤቱታ አቅራቢዎች እንዳሉት በግጭቱ ይበልጥ እየተጎዱ ያሉት ሴቶች ናቸው።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ከኦሮሚያ ክልል አዲስ አበባ የመጡ አቤቱታ አቅራቢ ሴቶች