"ለዴሞክራሲያችን ስምረት ዋስትና ለሆነው ለነፃና ጠንካራ ፕሬስ የቆመች"- ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ

  • ቆንጂት ታየ

ጋዜጠኛ ግዌን አይፊል

በተለያዩ የአሜሪካ ጋዜጦችና የቴሌቭዥን ጣቢያዎች በሥራችባቸው ብዙ ዓመታት በጥልቅ እና ቀጥተኛ ዘገባዎቹዋ የምትታወቀው ጋዜጠኛ ግዌን አይፊል የሙያ ባልደረቦች “የሥራችን ጥራት መለኪያ የወርቅ ሚዛናችን” ይሉዋታል፡፡

ሥመ ጥሩዋ ጋዜጠኛ ግዌን አይፊል የዜና ረፍትን ተከትሎ የሲ ኤን ኤን የምሽት ዜናዎች ጋዜጠኛ ዶን ሌመን

“ወንዶች በበዙበት የሙያ ስምሪትሽ ዘመን ፆታና ቀለም ሳይበግርሽ በችሎታሽና በማይናወጥ ትኩረትሽ ለሃያልነት የበቃሽ” ሲል አድንቁዋታል።

ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ

“ለዴሞክራሲያችን ስምረት ዋስትና ለሆነው ለነፃና ጠንካራ ፕሬስ የቆመች” ሲሉ አክብረዋታል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

"ለዴሞክራሲያችን ስምረት ዋስትና ለሆነው ለነፃና ጠንካራ ፕሬስ የቆመች"- ፕሬዚደንት ባራክ ኦባማ