የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት እስር

የኢትዮጵያ ካርታ

የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰሞኑን አባሎቻችን ያለ ምንም ምክንያት ታሰረውብናል ሲል ቅሬታ አቀረበ።

የወልቃይት አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አታላይ ዛፌ አቶ መብራቱ ጌታሁንን ጨምሮ ወደ 4 የሚጠጉ አባሎቻችን ባሳለፍነው ሳምንት መጨረሻ ጎንደር ከተማ ውስጥ በመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ተይዘው ታስረውብናል ብለዋል።
በእስር ላይ የሚገኙት የአቶ መብራቱ ልጅ ደግሞ አባቴ የታሰረው ፋኖ ነህ ተብሎ ነው ትላለች
በጉዳዮ ዙሪያ የመንግሥትን አካል ለማናገር የተደረገው ጥረት አልተሳካም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የወልቃይት ጠገዴ የአማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ አባላት እስር