የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴዎች ጥምረት

ባህር ዳር

አራት የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴዎች ጥምረት መሰረቱ። ጥምረቱ ሰላማዊ ትግል በማድረግ የህዝቦችን ጥያቄ ለመመለስ የበለጠ አቅም እንደሚፈጥር አባላቱ ተስፋቸውን ገልፀዋል።

የራያ፣ የደራ፣ የመተከልና የጠለምት አማራ ማንነትና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴዎች ናቸው በጋራ ጥምረት የመሰረቱት።

የወልቃይት አማራ ማንነትና የወሰን አስመላሽ ኮሚቴ ግን እንዳልተካተተ፤ የጥምረቱ ጊዜያዊ አስተባባሪዎች ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የአማራ ማንነትና ወሰን አስመላሽ ኮሚቴዎች ጥምረት