በዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀመው ወንጀል በአሁኑ ጊዜ ሰላምና መረጋጋትን ከሚያውኩ የወንጀል ድርጊቶች ጭምር የተያያዘ እንደሆነ ተነገረ።
አዲስ አበባ —
ዛሬ በአፍሪካ ከሚወለዱ የዱር እንስሳቶች ቁጥር የሚገደሉት ቁጥር ከፍ ስልሚል አፍሪካ በመላ በዱር እንስሳት ደህንነት ቀውስ ላይ ትገኛለች ሲሉ አንድ የመስኩ ባለሙያም ተናግረዋል። አፍሪካ ይህንን ቀዉስ ለመግታት ጠንካራ ህግጋትን እንድትደነግግና በስራ ላይ እንድታውልም አሳስበዋል።
Your browser doesn’t support HTML5
በዱር እንስሳት ላይ የሚፈፀመው ወንጀል እንደሆነ ተነገረ /ርዝመት - 6ደ10ሰ/