የጤና ድርጅት ገንዘብ ተቆረጠ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ቻይና ላይ እንደተቀሰቀሰ በጊዜው ዕርምጃ ሳይወሰድ ቀርቷል ሲሉ ለወነጀሉት የዓለም የጤና ድርጅት ሀገራቸው የምትሰጠውን ገንዘብ ለማቆም መወሰነቸውን ትናንት ይፋ አድርገዋል።

ውሳኔያቸው ያስከተለውን ተቃውሞና ነቀፋ ምላሹን ያካተተ ዘገባ ይዘናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጤና ድርጅት ገንዘብ ተቆረጠ