ሶማሊያ ላይ ያንዣበበው የበረታ ረሃብ የምግብ እጥረት አደጋ ሊያስከትል ይችላል

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል

ሶማሊያ ላይ ያንዣበበውን የበረታ ረሃብ አደጋ ሥጋት ለጊዜው ማስወገድ መቻሉን የተናገሩ አንድ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ከፍተኛ ባለሥልጣን ዓለምአቀፉ ርብርብ ግን መቀጠል እንደሚኖርበት አሳስበዋል፡፡

ድጋፉ ካልቀጠለ እጅግ አስከፊው የምግብ እጥረት አደጋ ሊያስከትል እንደሚችል የዓለም የምግብ መርኃግብሩ ባለሥልጣን አስጠንቅቀዋል፡፡

ከጄኔቫ ሊሣ ሽላይን ያጠናቀረችው ዘገባ አለ፤ አዲሱ አበበ ያቀርበዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5