“የ2016 ፀረ - ርሃብ ትግል” ሪፖርት ይፋ ተደረገ

  • ቆንጂት ታየ
የዓለም የምግብ ፕሮግራም /WFP/ እአአ 2016 የዓለም የርሃብ ይዞታ በተመለከተ የአካሄደውን ግምገማ ውጤቱን ይፋ አድርጓል፡፡

የዓለም የምግብ ፕሮግራም /WFP/ እአአ 2016 የዓለም የርሃብ ይዞታ በተመለከተ የአካሄደውን ግምገማ ውጤቱን ይፋ አድርጓል፡፡

በመካከለኛው ምስራቅ በአፍሪካና በሌሎችም የዓለም አካባቢዎች ያሉት አጣዳፊ የግጭት ሁኔታዎች የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በ2030 ርሃብን ጨርሶ ለማስወገድ የያዘውን ጥረት እያስተጓጎለባቸው መሆኑን አስገንዝቧል፡፡

“የ2016 ፀረ - ርሃብ ትግል” በሚል ርዕስ ይፋ የተደረገውን የዓለም የምግብ ፕሮግራም ሪፖርት ተንተርሳ ሊሳሽ ላይን ከጄኔቫ ዘግባለች፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

“የ2016 ፀረ - ርሃብ ትግል” ሪፖርት ይፋ ተደረገ