በምዕራብ ኦሮምያ አካባቢ መረጋጋት እየሰፈነ ነው

ፎቶ ፋይል፦ አምቦ

የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ ከተነሳው ሁከት በኋላ እንደ አምቦ፣ ነቀምት ግምቢ እና ሆሮ ጉዱሩ በመሳሰሉት ከተሞችና የምዕራብ ኦሮምያ አካባቢዎች አንፃራዊ መረጋጋት እየሰፈነ መሆኑን፣ በአንጻሩ ደግሞ በርካታ ሰዎች በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተገለፀ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በምዕራብ ኦሮምያ አካባቢ መረጋጋት እየሰፈነ ነው