በምሥራቅ ወለጋ ሰዎች እየታሰሩ ነው

ወለጋ

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮና በምሥራቅ ወለጋ ሊሙ ገሊላ ወረዳዎች ቁጥራቸው ከሃያ በላይ የሚሆኑ ሰዎች በመንግሥት ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተነገረ፡፡

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን አቤ ዶንጎሮና በምሥራቅ ወለጋ ሊሙ ገሊላ ወረዳዎች ቁጥራቸው ከሃያ በላይ የሚሆኑ ሰዎች በመንግሥት ቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተነገረ፡፡

የሊሙ ገሊላ አስተዳዳሪ ሰዎች ስለመታሰራቸው ግን የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ለቮኦኤ ተናግረዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በምሥራቅ ወለጋ ሰዎች እየታሰሩ ነው