Your browser doesn’t support HTML5
በታጣቂዎች ተፈጸመ በተባለ ጥቃት 19 ሚሊሽያ አባላት ኦሮሚያ ውስጥ መገደላቸውን ነዋሪዎች ገለጹ
በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ጀልዱ ወረዳ፣ በኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ተፈጸመ በተባለ ጥቃት፣ 19 ሚሊሽያ አባላት መገደላቸውን ቤተሰቦች እና የአካባቢው ባለሥልጣናት አስታውቀዋል። ከኦሮሞ ነጻነት ሠራዊት ታጣቂዎች ምላሽ ማግኘት አልቻልንም።
/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/