በሎስ አንጀለስ ከተማ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያን የበዓል ዝግጅት

በምዕራብ ዩናይትድ ስቴትስ ሎስ አንጀለስ ከተማ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያ ነዋሪዎች

በምዕራብ ዩናይትድ ስቴትስ ሎስ አንጀለስ ከተማ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያ ነዋሪዎች፣ ትናንት ማታ “ሊትል ኢትዮጵያ” ወይም “ትንሿ ኢትዮጵያ” የሚባለው ሠፈር የተሰየመበትን 16ኛ ዓመት ከዘመን መለወጫ በዓል ጋር አስታክከው ትናንት አክብረው አምሽተዋል።

ሪፖርተራችን ዳንኤል አራጋው በሥፍራው ተገኝቷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

በሎስ አንጀለስ ከተማ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያን የበዓል ዝግጅት