ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በደሴና አካባቢዋ የህፃናት ሥርቆት እየተባባሰ መምጣቱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡
ደሴ —
ወላጆችና ማኅበረሰቡ ድርጊቱን ለመከላከል አስፈላጊውን ሁሉ እንዲያደርጉ ፖሊስ ጥሪ አስተላልፏል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የህፃናት ሥርቆት በደሴና አካባቢዋ