ላለፉት አራት ዓመታት በደሴ ከተማ አስተዳደርና በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ፈቃደኛ የትምህርት ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ምዘና ሲወስዱ ቆይተዋል፡፡
ደሴ —
ላለፉት አራት ዓመታት በደሴ ከተማ አስተዳደርና በደቡብ ወሎ ዞን የሚገኙ ፈቃደኛ የትምህርት ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ምዘና ሲወስዱ ቆይተዋል፡፡
የሙያ ምዘናውን ከወሰዱ የትምህርት ባለሙያዎች ውስጥ ታዲያ የማለፊያ ውጤት አስመዝግበው የእውቅና ሰርቲፊኬት ያገኙት 14.6 በመቶ ናቸው፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
በደሴና በደቡብ ወሎ ዞን የትምህርት ባለሙያዎች የሙያ ፈቃድ ምዘና