ከኦነግ ጋር ተያያዥነት አላቸው የተባሉ ግለሰቦች በኮማንድ ፖስቱ ተያዙ

በነቀምቴ፣ ጊምቢና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሰዎች በኮማንድ ፖስት ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡

በነቀምቴ፣ ጊምቢና ሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ሰዎች በኮማንድ ፖስት ቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ፡፡

ቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦች ቤተሰቦች እንደሚሉት ከሆነ ሰዎቹ ቁጥጥር ስር የዋሉት ከኦነግ ጋር ተያያዥነት አላቸው ተብሎ በመጠርጠሩ ነው፡፡

የአካባቢው ኮማንድ ፖስት በበኩሉ ከአባ ቶርቤ ውጭ ማንንም አልያዝንም ብሏል፡፡

ናኮር መልካ

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ከኦነግ ጋር ተያያዥነት አላቸው የተባሉ ግለሰቦች በኮማንድ ፖስቱ ተያዙ