ኬንያውያን በኒው ዮርክ ማራቶን ድል ተቀዳጁ

ኒው ዮርክ ማራቶን

በዛሬው የስፖርት ፕሮግራም ኢትዮጲያውያንም ጥሩ ውጤት አስመዝግበዋል።

ኬንያውያኑ ሜሪ ኬታኒ (Mary Keitany) እና ስታንሊ ቢዎት (Sanley Biwott) በትናንቱ የኒው ዮርክ (New York Marathon) በሁለቱም ፆታዎች አሸነፉ።

የኢትዮጲያ ሯጮች በሴቶቹ የሁለተኝነት በወንዶቹ የሦስተኝነቱን ሥፍራ ወስደዋል።

በእግር ኳስ የኢትዮጲያ እና የአውሮፓ ፕሪምየር ሊጐችን ግጥምያ ከነውጤቶቻቸው እንዲሁም የብስክሌት ዜናዎች ተካተዋል።

ሙሉውን ዝርዝር ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ማዳመጥ ይችላሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኬንያውያን በኒው ዮርክ ማራቶን ድል ተቀዳጁ