ኢትዮጵያ የመጀመርያ የሰርከስ ትርዒት እያስተናገደች ነው

  • ሰሎሞን ክፍሌ

Your browser doesn’t support HTML5

የመጀመርያ የሰርከስ ትርዒት በኢትዮጵያ

ኢትዮጵያ የመጀመርያውን ሰባት የአፍሪካ ሀገሮች የሚሳተፉበትን የሰርከስ ትርዒት እያስተናገደች ነው። በትርዒቱ ላይ ሚዛን መጠበቅ፥ ጂምናስቲክ፥ ኳስና ዱላ የመሳሰሉትን ወደ ሰማይ እያፈራረቁ በመወርወር መቅለብና ሌሎች ጨዋታዎች ቀርበዋል።

ገንዘቤ ዲባባ ከኢትዮጵያ፥ አሽተም ኢተን (Ashton Eaton) ከዩናይትድ ስቴትስ በዓለም የዓመቱ ምርጥ አትሌቶች ተብለው ተመረጡ።

በሣምንቱ ማብቂያ በተካሄዱ ዓለምአቀፍ የሩጫ ውድድሮች፥ ታምራት ቶላ በስፔን፥ ብርሃኑ ለገሰ በኒው ዴልሂ ድል ተቀዳጅተዋል።

በእግር ኳስ ኢትዮጵያ በምታስተናግደው የሴካፋ ዋንጫ ውድድር፥ ዛሬ ታንዛኒያን አሸንፋ ወደ እሩብ ፍጻሜው አልፋለች።

ኢትዮጵያ የመጀመርያውን ሰባት የአፍሪካ ሀገሮች የሚሳተፉበትን የሰርከስ ትርዒትም እያስተናገደች ነው። በትርዒቱ ላይ ሚዛን መጠበቅ፥ ጂምናስቲክ፥ ኳስና ዱላ የመሳሰሉትን ወደ ሰማይ እያፈራረቁ በመወርወር መቅለብና ሌሎች ጨዋታዎች ቀርበዋል። ሙሉውን የሳምንታዊ ስፖርት ዜና ለመስማት የተያያዘውን የድምጽ ፋይል ይጫኑ።

Your browser doesn’t support HTML5

ሳምንታዊ የስፖርት ዜና