ሳምንታዊ የስፖርት ዝግጅት
ዋሺንግተን ዲሲ —
በአትሌቲክስ ጃማይካዊው ሁሴን ቦልት አሁንም በዓለም ፈጣኑ ሯጭ መሆኑን እያስመዘገበ ነው፤ በሞናኮ ዲያመንድ ሊግ 1 መቶ ሜትሩን ከአስር ሰክንድ በታች ገብቷል፡፡
በእግር ኳስ የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ውድድር ተጠናቋል፤ ጅማ ከተማ ዋንጫውን ወስዷል፡፡
በዛሬው የስፓርት ዝግጅታችን ተካቷል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5