በትላንት እሑድ የቫሌንሺያ ማራቶን ወድድር፣ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች፣ በሴቶችም በወንዶችም አሸንፈዋል፡፡ በውድድሩ ተካፋይ የነበረው የ41 ዓመቱ ቀነኒሳ በቀለ፣ የዓለም የአንጋፋዎችን የማራቶን ክብረ ወሰን ሰብሯል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።
Your browser doesn’t support HTML5
በቫሌንሺያው ማራቶን ኢትዮጵያውያን በሁለቱም ጾታዎች አሸነፉ