ሐይሌ ገብረ ስላሴ በመጪው የኢትዮጵያ ታላቅ ዕሩጫ 1 ሚሊዮን ብር ለማሰባሰብ ዕቅድ እንዳለው ገለጸ

Great run Ethiopia 2005

የዘንድሮው የኢትዮጵያ ታላቅ ዕሩጫ መፈክር፡ “ለህጻናት እንሩጥ” ይሰኛል

በዘንድሮው የኢትዮጵያ ታላቅ ዕሩጫ ለህጻናት እንክብካቤ እስከ 1 ሚሊዮን ብር የሚደርስ ድጋፍ ለማሰባሰብ ዕቅድ ተይዟል፡፡ እስካሁን 200 000 ብር የተሰበሰበ ሲሆን፤ አትሌት ሻለቃ ሐይሌ ገብረ ስላሴም “በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ” ብሎታል አላማውን፡፡ መለስካቸው አምሐ ከአዲስ አበባ ያጠናቀረውን ዘገባ፤ ዝርዝር ያድምጡ፡፡