ትረምፕ ውጤቱን ሲሞግቱ ባይደን የሽግግር ሥራ ጀምረዋል

ፎቶ ፋይል፦ ጆ ባይደን

ፕሬዚዳንት ትረምፕ በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊው ምርጫ ይጭበረበራል የሚለው እምነታቸውን አሁንም ገፍተውበታል፡፡ የአሜሪካ ድምጽ፣ የምርጫው አሸናፊ መሆናቸውን የተነበየው የቀድሞ ም/ል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ደግሞ በዚህ ሳምንት የኮቪድ-19 ግብረ ኃይል እንደሚያቋቁሙ አስታውቀዋል፡፡

ዩናይትድ ስቴትስ ከኖቬምበር 3ቱ ምርጫ በኋላ ሁለት ምስሎችን የምታነብ ሃገር ሆናለች፡፡ አሸናፊነታቸው የተተነበያለቸው የቀድሞ ም/ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን፣ የሽግግር ካቢያኔያቸውን ማቋቋም እንደሚጀምሩ ገልጸዋል፡፡

የቪኦኤ ሚሸል ኲዩን ዘገባ አዘጋጅታለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

ትረምፕ ውጤቱን ሲሞግቱ ባይደን የሽግግር ሥራ ጀምረዋል