አሜሪካ በመካከለኛው ምሥራቅ ወታደራዊ ጡንቻዋንና ዲፕሎማሲን በመጠቀም ላይ ነች

  • ቪኦኤ ዜና

ፎቶ ፋይል፦ የብሄራዊ የፀጥታ አማካሪ ጃክ ሰለቨን

ወታደራዊ ጡንቻዋን በማሳየትም ሆነ ዲፕሎማሲያዊ መፍትሄ እንዲኖር ግፊት በማድረግ፤ አሜሪካ፣ በመካከለኛው ምሥራቅ በመካሄድ ላይ ያለው ጦርነት እንዳይስፋፋ በመሞከር ላይ ነች።

በቀጠናው የሚገኙት እና በኢራን የሚደገፉት ኃይሎች፣ በምዕራባውያን ይዞታ እና ጥቅሞች ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን ቀጥለዋል።

የቪኦኤዋ ቬሮኒካ ባልዴራስ ኢግሌሲያስ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

ፎቶ ፋይል፦ የብሄራዊ የፀጥታ አማካሪ ጃክ ሰለቨን