የጆ ባይደን ሚስጥራዊ ሰነድ አያያዝና ከፊታቸው የሚጠብቃቸው ምርመራ

Your browser doesn’t support HTML5

የጆ ባይደን ሚስጥራዊ ሰነድ አያያዝና ከፊታቸው የሚጠብቃቸው ምርመራ

ዩናይትድ ስቴትስ የሲቪል መብቶች ተሟጋቹ የዶ/ር ማርቲን ሉተር ኪንግ በምታስታውስበት በዚህ ሳምንት ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን የመንግሥት ሚስጥራዊ ሰነዶች አያያዛቸውን አግባብ የሚያጣራ የምርመራ ሂደት ከፊታቸው ተደቅኗል።

ሁለቱም የፖለቲካ ፓርቲዎች ሪፐብሊካኖች እና ዴሞክራቶች በጉዳዩ ላይ እየተካሄደ ባለው ምርመራ አስፈላጊነት ላይ ይስማማሉ። ሳምንታዊው የዋሽንግተን መሰንበቻ የሚፈትሸውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/