የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ስለ ዶ/ር አብይ አህመድ

  • መለስካቸው አምሃ

አዲስ አበባ ከተማ

ገዥው ግንባር ኢህአዴግ አዲስ ሊቀመንበር መሰየሙ ተስፋ የፈነጠቀ እንደሆነ ጥቂት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የአዲስ ሰዎች መመረጥ ብዙ ለውጥ እንደማያመጣም የተናገሩም አሉ፡፡

ገዥው ግንባር ኢህአዴግ አዲስ ሊቀመንበር መሰየሙ ተስፋ የፈነጠቀ እንደሆነ ጥቂት የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የአዲስ ሰዎች መመረጥ ብዙ ለውጥ እንደማያመጣም የተናገሩም አሉ፡፡

የፖለቲካ ምኅዳሩን ማስፋትና እርቅና አንድነትን ማረመድ የአዲሱ የኢህአዴግ ሊቀመንበር እና የዕጩ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቀዳሚ ሥራ ሊሆን እንደሚገባም ብዙዎቹ ይስማማሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ስለ ዶ/ር አብይ አህመድ